ደሴ ከተማ እግር ኳስ ክለብን የተመለከቱ
✅ ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ
✅የክለቦች የእርስ በርስ ግንኘነቶች(ከደሴ ጋር ሲጫወቱ )
✅ አዳዲስ አጫጭር መረጃዎች
✅ ቀጥታ የውጤት መግለጫ ከሙሉ አሰላለፍ ፣ካርዶች እና ተቀያሪዎች ጋር
✅የክለቦች ቁጥራዊ መረጃዎች እና አጠቃላይ የተቆጠሩ ጎሎች ምንነት(እንደት እንደተቆጠሩ)
✅ ድህረ ጨዋታ ሪፖርት ይቀርባሉ።
ድል እና ስኬት ለ ጦሳ ፈርጦቹ ደሴ ከተማ!!
ጉዞ ወደ ፕሪምየር ሊግ‼️
