ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ|ወልዲያ ከተማ ከደሴ ከተማ

ትናንት በአንድ ጨዋታ የተጀመረው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ጨዋታዎች ነገ በተለያዩ ከተሞች የሚደረጉ ሲሆን እኛም በሸህ ሙሀመድ ሁሴን አላሙዲን ስታዲየም ወልዲያ ደሴ ከተማን የሚያስተናግድበትን ጨዋታ እንደሚከተለው ተመልክተነዋል ።ከፕሪሚየር ሊጉ ከወረደ በኋላ በከፍተኛ ሊጉ እየተጫወተ የሚገኘው ወልዲያ ከተማ በወረደበት ዓመት ይመለሳል ተብሎ ቢጠበቅም አመርቂ ውጤት ማስመዝገብ ተስኖት ለ2ኛ ጊዜ በከፍተኛ ሊጉ እየተጫወተ ይገኛል ።ባለፈው ዓመትContinue reading “ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ|ወልዲያ ከተማ ከደሴ ከተማ”

Design a site like this with WordPress.com
Get started