ደሴ ከተማ እግር ኳስ ክለብን የተመለከቱ ✅ ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ ✅የክለቦች የእርስ በርስ ግንኘነቶች(ከደሴ ጋር ሲጫወቱ ) ✅ አዳዲስ አጫጭር መረጃዎች ✅ ቀጥታ የውጤት መግለጫ ከሙሉ አሰላለፍ ፣ካርዶች እና ተቀያሪዎች ጋር ✅የክለቦች ቁጥራዊ መረጃዎች እና አጠቃላይ የተቆጠሩ ጎሎች ምንነት(እንደት እንደተቆጠሩ) ✅ ድህረ ጨዋታ ሪፖርት ይቀርባሉ። ድል እና ስኬት ለ ጦሳ ፈርጦቹ ደሴ ከተማ!! ጉዞ ወደContinue reading “በልዩ አቀራረብ ከ7ኛ ሳምንት ጀምሮ”
Category Archives: Uncategorized
የደሴ ከተማ 7ኛ ሳምንት ጨዋታ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሰባተኛ ሳምንት ጨዋታ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⚽️ ወልዲያ ከተማ 🆚ደሴ ከተማ ⚽️ 🕐 9:00 ሰዓት 🌍እሁድ ጥር 17,2012 ዓ.ም ⛳️ ወልዲያ ስታድየም ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ድልና ስኬት ለጦሳ ፈርጦቹ ደሴ ከተማ!!
ሪፖርት|መሪው ለገጣፎ ነጥብ ሲጥል ደሴ ከተማ፣ሶሎዳ አድዋ እና አክሱም ከተማ ወደ ድል ተመልሰዋል
መሪው ለገጣፎ ለገዳዲ በሜዳው ወሎ ኮምቦልቻን አስተናግዶ ያለ ግብ አቻ ተለያይቷል።ለገጣፎ ለገዳዲዎች ከጨዋታው ጅማሮ አንስቶ ኳስን ለመቆጣጠር ጥረት ቢያደርጉም አጀማመራቸው አመርቂ ያልነበረ ቢሆንም ቀስ በቀስ ወደ ጨዋታው በመግባት በፋሲል አስማማውና ዘካርያስ ቱጂ አማካኝነት ወደ ግብ ተቃርበው ነበር።አመዛኙን የጨዋታ ክፍለ ጊዜ በመከላከሉ ላይ ተጠምደው የታዩት ወሎ ኮምቦልቻዎች በ3ኛው ደቂቃ በብርሃኑ ኦርዴላ አማካኝነት ካደረጎት ብቸኛ ሙከራ ውጭContinue reading “ሪፖርት|መሪው ለገጣፎ ነጥብ ሲጥል ደሴ ከተማ፣ሶሎዳ አድዋ እና አክሱም ከተማ ወደ ድል ተመልሰዋል”
ደሴ ከተማ ከፌዴራል ፖሊስ ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ቅዳሜ ጥር 9 ቀን 2012ዓ.ም FT’ ደሴ ከተማ 1-0 ፌደራል ፖሊስ 67′ በድሩ ኑር ሁሴን(ፍፁም ቅ.ም) ውድድር |ከፍተኛ ሊግ 6ኛ ሳምንት ቦታ |ደሴ ሰዓት |9:00
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ|ደሴ ከተማ ከፌደራል ፖሊስ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 6ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በበዓል ዋዜማ ምክንያት ከእሁድ ወደ ነገ የተዛወሩ ሲሆን ነገ ከሚደረጉት ጨዋታዎች መካከል ደሴ ላይ ደሴ ከተማ ከፌደራል ፖሊስ የሚያደርጉትን ጨዋታ በቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ አምዳችን ተመልክተነዋል ። ወደ ላይኛው የኢትዮጵያ ሊግ ወደሆነው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ለማደግ አንደኛ ሆኖ ማጠናቀቅ መስፈርት በሆነበት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ገና ከተጀመረ 5ሳምንታትን ያስቆጠረ ሲሆን በርካታContinue reading “ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ|ደሴ ከተማ ከፌደራል ፖሊስ”
