15 (አርብ) መቐለ ላይ ደደቢት ከገላን ያደረጉት ጨዋታ በባለሜዳዎቹ 2-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። የደደቢትን ሁለቱንም የድል ጎሎች ማስቆጠር የቻለው ክብሮም አስመላሽ ነው። አዲስ አበባ መድን ሜዳ ላይ አቃቂ ቃሊቲ የምድቡን መሪ ለገጣፎ ለገዳዲን አስተናግዶ 2-1 ሽንፈት አጋጥሞታል። የገጣፎ ለገዳዲን የድል ጎሎች አንዋር ያሲን እና ዘካሪያስ ከበደ ሲያስቆጥሩ ለአቃቂ ከመሸነፍ ያላዳናቸውን ግብ አብዱልቃድር ናስር አስቆጥሯል። በምድቡ ዛሬContinue reading “ሪፖርት|ለገጣፎ መሪነቱን ሲያጠናክር ደሴ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሜዳ ውጭ ነጥብ ተጋርቷል”
Author Archives: Dessie ketema FC
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ|ወልዲያ ከተማ ከደሴ ከተማ
ትናንት በአንድ ጨዋታ የተጀመረው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ጨዋታዎች ነገ በተለያዩ ከተሞች የሚደረጉ ሲሆን እኛም በሸህ ሙሀመድ ሁሴን አላሙዲን ስታዲየም ወልዲያ ደሴ ከተማን የሚያስተናግድበትን ጨዋታ እንደሚከተለው ተመልክተነዋል ።ከፕሪሚየር ሊጉ ከወረደ በኋላ በከፍተኛ ሊጉ እየተጫወተ የሚገኘው ወልዲያ ከተማ በወረደበት ዓመት ይመለሳል ተብሎ ቢጠበቅም አመርቂ ውጤት ማስመዝገብ ተስኖት ለ2ኛ ጊዜ በከፍተኛ ሊጉ እየተጫወተ ይገኛል ።ባለፈው ዓመትContinue reading “ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ|ወልዲያ ከተማ ከደሴ ከተማ”
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 7ኛ ሳምንት ጨዋታዎች
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ – 2012 ==================== ምድብ ሀ 7ኛ ሳምንት ዓርብ | ደደቢት 9:00 ገላን ከተማ እሁድ | ፌዴራል ፖሊስ 9:00 ሶሎዳ ዓድዋ እሁድ | ወሎ ኮምቦልቻ 9:00 አክሱም ከተማ እሁድ | ወልዲያ 9:00 ደሴ ከተማ እሁድ | አቃቂ ቃሊቲ 9:00 ለገጣፎ ለገዳዲ እሁድ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ 9:00 ሰ/ሸ/ደ/ብርሃን
በልዩ አቀራረብ ከ7ኛ ሳምንት ጀምሮ
ደሴ ከተማ እግር ኳስ ክለብን የተመለከቱ ✅ ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ ✅የክለቦች የእርስ በርስ ግንኘነቶች(ከደሴ ጋር ሲጫወቱ ) ✅ አዳዲስ አጫጭር መረጃዎች ✅ ቀጥታ የውጤት መግለጫ ከሙሉ አሰላለፍ ፣ካርዶች እና ተቀያሪዎች ጋር ✅የክለቦች ቁጥራዊ መረጃዎች እና አጠቃላይ የተቆጠሩ ጎሎች ምንነት(እንደት እንደተቆጠሩ) ✅ ድህረ ጨዋታ ሪፖርት ይቀርባሉ። ድል እና ስኬት ለ ጦሳ ፈርጦቹ ደሴ ከተማ!! ጉዞ ወደContinue reading “በልዩ አቀራረብ ከ7ኛ ሳምንት ጀምሮ”
የደሴ ከተማ 7ኛ ሳምንት ጨዋታ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሰባተኛ ሳምንት ጨዋታ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⚽️ ወልዲያ ከተማ 🆚ደሴ ከተማ ⚽️ 🕐 9:00 ሰዓት 🌍እሁድ ጥር 17,2012 ዓ.ም ⛳️ ወልዲያ ስታድየም ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ድልና ስኬት ለጦሳ ፈርጦቹ ደሴ ከተማ!!
ሪፖርት|መሪው ለገጣፎ ነጥብ ሲጥል ደሴ ከተማ፣ሶሎዳ አድዋ እና አክሱም ከተማ ወደ ድል ተመልሰዋል
መሪው ለገጣፎ ለገዳዲ በሜዳው ወሎ ኮምቦልቻን አስተናግዶ ያለ ግብ አቻ ተለያይቷል።ለገጣፎ ለገዳዲዎች ከጨዋታው ጅማሮ አንስቶ ኳስን ለመቆጣጠር ጥረት ቢያደርጉም አጀማመራቸው አመርቂ ያልነበረ ቢሆንም ቀስ በቀስ ወደ ጨዋታው በመግባት በፋሲል አስማማውና ዘካርያስ ቱጂ አማካኝነት ወደ ግብ ተቃርበው ነበር።አመዛኙን የጨዋታ ክፍለ ጊዜ በመከላከሉ ላይ ተጠምደው የታዩት ወሎ ኮምቦልቻዎች በ3ኛው ደቂቃ በብርሃኑ ኦርዴላ አማካኝነት ካደረጎት ብቸኛ ሙከራ ውጭContinue reading “ሪፖርት|መሪው ለገጣፎ ነጥብ ሲጥል ደሴ ከተማ፣ሶሎዳ አድዋ እና አክሱም ከተማ ወደ ድል ተመልሰዋል”
ደሴ ከተማ ከፌዴራል ፖሊስ ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ቅዳሜ ጥር 9 ቀን 2012ዓ.ም FT’ ደሴ ከተማ 1-0 ፌደራል ፖሊስ 67′ በድሩ ኑር ሁሴን(ፍፁም ቅ.ም) ውድድር |ከፍተኛ ሊግ 6ኛ ሳምንት ቦታ |ደሴ ሰዓት |9:00
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ|ደሴ ከተማ ከፌደራል ፖሊስ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 6ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በበዓል ዋዜማ ምክንያት ከእሁድ ወደ ነገ የተዛወሩ ሲሆን ነገ ከሚደረጉት ጨዋታዎች መካከል ደሴ ላይ ደሴ ከተማ ከፌደራል ፖሊስ የሚያደርጉትን ጨዋታ በቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ አምዳችን ተመልክተነዋል ። ወደ ላይኛው የኢትዮጵያ ሊግ ወደሆነው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ለማደግ አንደኛ ሆኖ ማጠናቀቅ መስፈርት በሆነበት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ገና ከተጀመረ 5ሳምንታትን ያስቆጠረ ሲሆን በርካታContinue reading “ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ|ደሴ ከተማ ከፌደራል ፖሊስ”
